Wednesday, February 3, 2021

"ገንዘብ ከፈለጋችሁ አሁን ሽጡት" የፖል ፖግባ ወንድም

 "ገንዘብ ከፈለጋችሁ አሁን ሽጡት" የፖል ፖግባ ወንድም 




የፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ታላቅ ወንድም የሆነው ማቲያስ ፖግባ ስለ ወቅታዊ ሁኔታዎች ከ El Chiringuito ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር።


በዚህ ቆይታው ውስጥ ስለ ፖል ፖግባ በሰጠው አስተያየት አሁንም ፖግባ ከዩናይትድ ሊወጣ የሚችልበት ሰፊ ዕድል እንዳለ ፍንጭ ሰጥቷል።



ወንዱሙ እንደተናገረው ከሆነ ፤ ዩናይትድ በአሁኑ የጥር የዝውውር መስኮት ፖግባን ቢለቀው ገንዘብ እንደሚያገኝ ካልሆነ ግን በቀጣዩ የዝውውር መስኮት በኦልድትራፎርድ ያለው ውል ስለሚያበቃ በነፃ ሊለቅ ይችላል።



"አሁን በዩናይትድ ደስተኛ ነው።ሆኖም የሚቀረውን  ሙሉ የአንድ አመት ኮንትራት ስለመጨረሱ እርግጠኛ አይደለሁም።"


"አሁን ማለት የምችለው ነገር ቢኖር ማንቸስተር ዩናይትድ ገንዘብ ከፈለገ አሁኑኑ ይሽጠው ካልሆነ ግን በነፃ የሚለቅ ይሆናል።" 

ብሏል።

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...