Thursday, December 24, 2020

ፖቼቲንሆ ወደ አሰልጣኝነት ሊመለስ ነው

 

የቶማስ ቱሀልን ከፓሪሰን ዤርመን መሰናበት ተከትሎ ምትካቸው አርጀንቲናዊው የቀድሞው የስፐርስ አሰልጣኝ ማውሩሲዮ ፖቼቲንሆ እንደሚሆኑ እየተዘገበ ነው።

ስፐርስን ለሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ  ያበቁት ጎልማሳው አሰልጣኝ በቀናት ውስጥ ፓርክ ደ ፕሪንስ ከትመው ሀያሉን የፈረንሳይ ክለብ እንደሚያሰለጥኑ ይጠበቃል ሲል RMC Sport አስነብቧል።

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...