Thursday, December 24, 2020

ማርከስ ራሽፎርድ


 


..."ልጄ ማርከስ ቤት ገዝቶልኛል, አንዳንዴ ክፍሌ ውስጥ ብቻዬን ቁጭ ብዬ

አለቅሳለሁ ምክንያቱም ከየት ተነስተህ የት እንደደረስክ ታስታውሳለህ

....አንዳንዴ እኮ እቤት ውስጥ ቁራሽ ዳቦ እንኳን እናጣ ነበር ለመናገር ይከብዳል

.....ግን ያ የእኛ እውነታ ነበር.

"የራሽፎርድ እናት"

ራሽፎርድ ገና የ23 አመት ልጅ ነው ነገር ግን በዚህ የልጅነት ህይወቱ እጅግ

አስደናቂ ስራዋችን መስራት ችሏል ራሽፎርድ የወጣበትን ማህበረሰብ እና

ያለፈበትን የችግር ህይወት የማይረሳ እና ሁሌም ድሆችን ለመርዳት የሚጥር

ምርጥ ሰው ነው!


ፁሁፉን ያገኘነው ከSeliCr የፌስቡክ ገፅ ነው

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...