✔እንደ ነጮቹ አቆጣጠር በ1986 ወደ ማን ዩናይትድ ሲመጡ በእንግሊዝ ሊቨርፑል የሚባል አጅግ በጣም ሀያል ክለብ ነበር ለ18 ጊዜ ፕሪሚየር ሊጉን ያነሳ በዛ ሰዓት ማን ዩናይትድ 7ዋንጫ ብቻ ነበር የነበረው
♥♥♥♥
✔ፊልም በሚመስል መልኩ እኒህ ስኮቲሽ አሰልጣኝ ከመጡ በኃላ ግን ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ አላሳካም በአንፃሩ ለዩናይትድ ብቻቸውን 13 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አስገኝተዋል
♥♥♥♥
✔ምን ይሄ ብቻ ታላቁን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 2 ጊዜ አሳክተዋል ብቻ በአጠቃላይ በ26 አመት የኦልድትራፎርድ ቆይታቸው 38 ዋንጫዎችን አሳክተዋል
♦ታላቁ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን♦
✔ይህንን ያነሳነው ያለምክንያት አይደለም ዛሬ እኚህ አሰልጣኝ ልደታቸው በመሆኑ ነው
Happy birthday !!!!!!!
No comments:
Post a Comment