Wednesday, December 30, 2020

የባርሴሎና ምርጥ 10 ዘመናት

አዘጋጅ - አብዱልቃድር በሽር (የሪሐና ልጅ)


 


በዚህ ሲዝን ደካማ የሆነ የሚመስለው የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከተመሰረተ ጀምሮ በተለያዩ ዘመናት አስደናቂ ቡድን ሰርቶ አሳይቶናል።ለዛሬ ይህ ክለብ ታላቅ የነበረባቸው አስር የተለያዩ ጊዜያት እንመለከታለን 





10. 1982-84




9.1959-60




8.1996/97





7.1973-74





6.1998/99





5. 2004-06





4. 2014/15





3. 1990-94

👉እኚህ ሶስት አመታት የብሉግራናዎቹ ወርቃማ ከነበሩት አመታት መሀከል ናቸው።በዚህ ዘመን ባርሴሎና በሆላንዳዊው የቀድሞው ተጨዋቹ  ዮሀን ክሩፍ ይመራ የነበረ ሲሆን እነ ፔፕ ጓርዲዮላ እና ሮናልድ ኪውመን ደግሞ ተጨዋች ነበሩ።ይህ ዘመን የባርሴሎና የአሁኑ የአጨዋወት ፍልስፍና ማለትም በፖሴሽን ላይ የተመሰረተው የተጀመረበት እና መሰረት የተጣለበት ወቅት ነበር።







2. 2008/09

👉ለሁለት አመት የሊጉን ዋንጫ ያላሳካውን የራይካርድን ባርሴሎና ፤ ፔፕ ጋርዲዮላ ተረክቦ ዓለምን ያስደመመበት ወቅት ነበር።


ጓርዲዮላ ሮናልዲንሆን እና ዴኮ በመሸጥ ሜሲን የቡድኑ ቁንጮ ያደረገበት ጊዜ ነበር።ኤቶ ፣ ሄንሪ ፣ ዣቪ እና ኢኒየስታን የመሳሰሉ የማይረሱ ድንቅ ተጨዋቾችም ያየንበት ድንቅ ጊዜ ነበር።






1- 2010-11

👉ይህ ሲዝን ባርሴሎና ወደ ፍፁምነት የተጠጋበት ነበር።ሲዝኑን ሲጀምር 16 ተከታታይ ድሎችን በላሊጋው ያስመዘገበ ሲሆን ዌምብሌይ ላይ ማንቸስተር ዩናይትድን በሻምፒዮንስ ሊግ አሸንፎም ነበር።


በዚህ ሲዝን ኤልክላሲኮ ላይም 5ለ0 ማሸነፍ ችሎ ነበር።

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...