ከ1-15 ያሉትን ደረጃ ያስቀመጥን ሲሆን በተጨማሪ የማልያ ሽያጭን እና ትርፍን የመሳሰሉ መረጃዎች ተካተዋል።
15. ሮማ
የማልያ ሽያጭ - 150,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £6.95 ሚ. በአመት
ትርፍ - £230,000ሚ.
የክለቡ ግምት - £481ሚ.
14.ኢንተር ሚላን
የማልያ ሽያጭ - 199,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £7.8 ሚ.
ትርፍ - £260 ሚ.
የክለቡ ግምት - £520ሚ.
13.ቶተንሀም
የማልያ ሽያጭ - 610,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £35ሚ.
ትርፍ - £379 ሚ.
የክለቡ ግምት - £1.3 ቢልየን
12.ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
የማልያ ሽያጭ - 550,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £17.37 ሚ.
ትርፍ - £293 ሚ.
የክለቡ ግምት - £693 ሚ.
11.ማንቸስተር ሲቲ
የማልያ ሽያጭ - 595,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £35 ሚ.
ትርፍ - £504 ሚ.
የክለቡ ግምት - £2.1 ቢልየን
10. ፓሪሰን ዤርመን
የማልያ ሽያጭ - 685,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £20 ሚ.
ትርፍ - £499 ሚ.
የክለቡ ግምት - £990 ሚ.
9. ኤሲ ሚላን
የማልያ ሽያጭ - 650,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £15 ሚ.
ትርፍ - £191 ሚ.
የክለቡ ግምት - £600 ሚ.
8. ዩቬንትስ
የማልያ ሽያጭ - 850,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £14.76 ሚ.
ትርፍ - £371 ሚ.
የክለቡ ግምት - £1.17 ቢልየን
7. ባየርን ሙኒክ
የማልያ ሽያጭ - 1,500,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £30.39 ሚ.
ትርፍ - £581 ሚ.
የክለቡ ግምት - £2.34 ቢልየን
6.ሊቨርፑል
የማልያ ሽያጭ - 805,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £30 ሚ.
ትርፍ - £455 ሚ.
የክለቡ ግምት - £1.7 ቢልየን
5. አርሰናል
የማልያ ሽያጭ - 1,125,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £30 ሚ.
ትርፍ - £386 ሚ.
የክለቡ ግምት - £1.81 ቢልየን
4. ቼልሲ
የማልያ ሽያጭ - 1,650,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £40ሚ.
ትርፍ - £443 ሚ.
የክለቡ ግምት - £2 ቢልየን
3.ባርሴሎና
የማልያ ሽያጭ - 1,980,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £48 ሚ.
ትርፍ - £637 ሚ.
የክለቡ ግምት - £3.11 ቢልየን
2.ሪያል ማድሪድ
የማልያ ሽያጭ - 2,290,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ -£61.5 ሚ.
ትርፍ - £693 ሚ.
የክለቡ ግምት - £3.28 ቢልየን
1. ማንቸስተር ዩናይትድ
የማልያ ሽያጭ - 2,850,000
የማልያ ስፖንሰር ሺፕ - £47 ሚ.
ትርፍ - £590,000
የክለቡ ግምት - £3.91 ቢልየን
ggmu
ReplyDelete