ማን ዩናይትድ አሁንም በውድድር አመት መጀመሪያ ተመሳሳይ ስህተትን ሰርቷል
ምንም እንኳን ለዘንድሮው አመት ሻምፒዮንስ ሊግ መሳተፉን ቢያረጋግጥም ዩናይትድ በዛሬው ጨዋታ በሜዳው በክሪስታል ፓላስ መሸነፉ አሁንም ያለበትን ችግር እንደሚያሳይ እየተነገረ ነው።
በተለይ በዛሬው ጨዋታ የሊንደሎፍ አቋም በብዙ የየተቸ ሲሆን ማን ዩናይትድ የመስመር አጥቂ ማስፈረም እንዳለበትም በዛሬው ጨዋታ ታይቷል።ቀያይ ሰይጣኖቹ ተስፋ አድርገውበት የነበረው ጋሬዝ ቤል ወደ ቶተንሃም መዘዋወሩ ግን ለዩናይትድ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበታል።
No comments:
Post a Comment