Wednesday, March 11, 2020

ቶኒ ክሩስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ. .... ?

ቶኒ ክሩስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ. .... ?

          አቅራቢ - አብዱልቃድር በሽር (የሪሐና ልጅ)




ማንቸስተር ዩናይትድ በቀጣዩ የዝውውር መስኮት ቢያንስ ሶስት ተጨዋቾችን የማዘዋወር ዕቅድ ያለው ሲሆን ዋነኛው ደግሞ ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ አማካይ ቶኒ ክሩስ ነው።


እንደ Diario Madridista ዘገባ ከሆነ ቶኒ ክሩስ በበርናቢዮ ደስተኛ ቢሆንም ከሰሞኑ በሻምፒዮንስ ሊግ ሪያል ማድሪድ በማንቸስተር ሲቲ መሸነፉ ግን ስጋት ውስጥ ከቶታል።


ሆኖም የቀድሞው ክለቡ ባየርን ሙኒክ እና የፈረንሳዩ ፓሪሰን ዤርመንም ዋነኛ ፈላጊዎቹ መሆናቸው ማን ዩናይትድን ፈተና ውስጥ ከቶታል።ክሩስ በሳንቲያጎ በርናቢዮ እስከ 2023 የሚያቆይ ኮንትራት ያለው ሲሆን የውል ማፍረሻውም ከፍተኛ ነው።

(Diario Madridista)

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...