አቅራቢ- አብዱልቃድር በሽር (የሪሐና ልጅ)
ከተከፈተ ቀናት ባለፉት የዝውውር መስኮት ከጣሊያን ሴሪ ኤ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመጡ የሚችሉ ስምንት ተጨዋቾች ዝርዝር
ላውታሮ ማርቲኔዝ (ኢንተር ሚላን)
የመሸጫ ዋጋ - €100ሚ.
ሊዘዋወር የሚችለበት ክለብ - ማንቸስተር ሲቲ
በዘንድሮው አመት ድንቅ ጊዜን በሳንሲሮ እያሳለፈ የሚገኘው አርጀንቲናዊ አጥቂ በተለይ ከሮሜሮ ሉካኩ ጋር ጥሩ ጥምረትን ፈጥሯል።በሁሉም የውድድር አይነቶችም 13 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን €100ሚ. ደግሞ የመሸጫ ዋጋው ነው።
ኤምሪ ቻን (ጁቬንትስ)
የመሸጫ ዋጋ - €30ሚ.
ሊዘዋወርበት የሚችለው ክለብ - ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ኤቨርተን ወይም ኒውካስትል
ቻን በጣሊያን ከባድ እያሳለፈ ሲሆን ማውሩዚዮ ሳሪም በሻምፒዮንስ ሊግ ስኳዳቸው ውስጥ አላካተቱትም።
ሮቢን ጎሴንስ (አታላንታ)
የመሸጫ ዋጋ - £20ሚ.
ሊዘዋወር የሚችልበት ክለብ - ቶተንሃም ወይም ክሪስታል ፓላስ
ድረስ መርቲንስ (ናፖሊ)
የመሸጫ ዋጋ - €10ሚ.
ሊዘዋወር የሚችልበት ክለብ - ኤቨርተን
ሎሬንዞ ኢንሴኚ (ናፖሊ)
የመሸጫ ዋጋ - €50ሚ.
ሊዘዋወር የሚችልበት ክለብ - ኤቨርተን
ጄሮሚ ቦጋ (ሳሱሎ)
የመሸጫ ዋጋ - €20ሚ.
ሊዘዋወር የሚችልበት ክለብ - አርሰናል ወይም ቼልሲ
ሴኮ ፎፎና (ኡዲሲዜ)
የመሸጫ ዋጋ - €20ሚ.
ሊዘዋወር የሚችልበት ክለብ - ኒውካስትል ፣ በርንመዝ ወይም ክሪስታል ፓላስ
ኒኮላ ሚሊንኮቪች (ፊዮረንቲና)
የመሸጫ ዋጋ - €35ሚ.
ሊዘዋወር የሚችልበት ክለብ - አርሰናል
No comments:
Post a Comment