ክርስቲያን ኤሪክሰን እና ኢንተር ሚላን ከስምምነት ደርሰዋል እስከ ሰኞም ዝውውሩ ይጠናቀቃል ኢንተሮች ለኤሪክሰን የአራት አመት ከግማሽ አመት ኮንትራት እና ሳምንታዊ 260ሺ.ፓየሚከፍሉትይሆናል
ኒውካስትሎችየኢንተርሚላኑን ቫለንቲኖ ላዛሮን እስከዚህ አመት መጨረሻ በሚቆይ የውሰት ውል አስፈርመውታል
በዘንድሮየውድድርአመት ከማድሪድ አርሰናልን በውሰት ተቀላቅሎ ብዙም ግልጋሎት ያልሰጠው ዳኒ ሴባዮስ ዩሮ 2020 ላይ ለብሄራዊ ቡድን ለመጠራት ሲል ወደ ማድሪድ ውሰቱን አቋርጦ መመለስ እንደሚፈለግ ተሰምቷል
በርንማውዞችኒውካስትልንበመከተል የዳኒ ሮዝን ዝውውር ተቀላቅለዋል በጥር የዝውውር መስኮት መልቀቁ አይቀሬ የሚመስለው ሮዝ አሁንም በተለያዩ የእንግሊዝ ክለቦች መፈለጉ ቀጥሏል
ኤሲሚላኖችለዊጋኑየ22 አመቱ አንቶኒ ሮቢንሰንን ለማስፈረም ዊጋኖች ሚፈልጉትን £10m ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን ይፋ አርገዋል
ብራይተኖችበይፋየሀደርስፊልድ ንብረት የሆነውን አሮን ሞይን ሶስት አመት ከግማሽ አመት በሆነ ውል በ£5m አስፈርመውታል
ዩናይትዶችየፒኤስጂውንአማካይ ኤሪክ ኢቢምቤን እስከ አመቱ መጨረሻ በውሰት ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ንግግር እንደጀመሩ ተሰምቷል
አርሰናሎችኦባምያንግንለመልቀቅ ፍቃደኛ አደሉም ዛሬ በወጡ መረጃዎች ባርሴሎናዎች ለተጨዋቹ £70m ለመክፈል ዝግጁ ናቸው ከተጨዋቹ በግል ከስምምነት እንደደረሱ የካታሎን ጋዜጦች ቢፅፉም አርሰናሎች ግን ልጁን ለመልቀቅ ፍቃደኛ አደሉም
ክሪስታልፓላሶችየቀድሞውን የአትሌቲኮ ማድሪድ አጥቂ ያኒክ ካራስኮን ለማምጣት ፍላጎት አላቸው

No comments:
Post a Comment