አቅራቢ - አብዱልቃድር በሽር (የሪሐና ልጅ)
የዓለማችን ውዱ ሊግ በሆነው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዘመናት ልዩነት አያሌ ድንቅ ቡድኖችን ተመልክተናል።ለዛሬ በዚህ ታላቅ ሊግ በተከታታይ ለብዙ ጨዋታ ያልተሸነፉትን 10 ቡድኖች እነሆ ብለናል
=9. ኖቲንግሃም ፎሬስት (1995) - 25 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
=9.ማንቸስተር ዩናይትድ (2016/17) - 25 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
=6. ማንቸስተር ዩናይትድ (2010-11) - 29 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
=6. ቼልሲ (2007/08) - 29 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
=6. ማንቸስተር ዩናይትድ (1998/99) - 29 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
=4. ማንቸስተር ሲቲ (2017/18) - 30 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
=4. አርሰናል (2001/02) - 30 ጨዋታዎችን በተከታታይ አልተረታም
3.ቼልሲ (2004/05) - 40 ጨዋታዎች
2. ሊቨርፑል (2019-? ) - የዚህ አመቱ ሊቨርፑል እስከ እዚህ ጽሁፍ ድረስ 42 ጨዋታዎችን አልተሸነፈም
2.ቼልሲ (2004/05) - 40 ጨዋታዎች
1.አርሰናል (2003/04) - 49 ጨዋታዎች
No comments:
Post a Comment