Saturday, December 21, 2019

"ፖግባ ከዩናይትድ አይለቅም" ሶልሻየር


ፖል ፖግባ ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኃላ ማን ዩናይትድ ከ ዋትፎርድ ላለበት ጨዋታ ከቡድኑ ጋር ተጉዟል ።




ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማን ዩናይትድ ከሜዳው ዉጪ ዋትፎርድን ለሚገጥምበት ጨዋታ ከተጓዙ ተጨዋቾች መሀከል ፖል ፖግባ አንዱ ነው።

ፖግባ ለመጨረሻ ጊዜ የቀያይ ሰይጣኖቹን ማሊያ የለበሰው ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል ጋር 1ለ1 በተለያየበት ጨዋታ ነበር ።

ሶልሻየር ስለ ፈረንሳዊዉ አማካይ ቆይታ ተጠይቆ

"ፖግባ ምርጥ ተጨዋች ነው።የኛ ተጨዋች በመሆኑም ደስተኛ ነን።አሁን ከጉዳቱ አገግሟል ፤ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው።በጥር ወር የዝውውር መስኮት አይሸጥም ።" ብሏል።

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...