ቀጥታ ስርጭት
FULL TIME| ማንችስተር ዩናይት 1-1 ኤቨርተን
ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል
78' ጎልልልልልልልል ሜሰን ግሪንውድ ለዩናይትድ አስቆጠረ
66' ሊንደሎፍ ቢጫ ካርድ ተመልክቷል
45' የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል
36' ጎልልልልልልልል ጄሴ ሊንጋርድ እራሱ ግብ ላይ አስቆጥሯል።ኤቨርተን 1ለ0 እየመራ ነው
34' አሁንም ጨዋታው ላይ ግብ አልተቆጠረም ።ኤቨርተን ግን የተሻለ እየተጫወተ ነው።
11' ዳንል ጄምስ አደገኛ ሙከራ ቢያደርግም ኢላማውን ሳይጠብቅ ወጥቷል
5' ቶም ዳቪስ በኤቨርተን በኩል ብጫ ካርድ ተመልክቷል
2 ሜሰን ሆልጌት ለኤቨርተን አደገኛ ሙከራ ቢያደርግም ወደ ግብነት አልተቀየረም
1' ጄሴ ሊንጋርድ ሙከራ አድርጓል1' ጨዋታው ተጀምሯል
ቋሚ አሰላለፍ
ማንችስተር ዩናይትድ ኤቨርተን
4-2-3-1 4-2-2-2
ዴሄያ ፒክፎርድ
ሊንደሎፍ ሆልጌት
ማጉዌር ኪን
ማርሻል ሪቻርልሰን
ራሽፎርድ ካልቨርት ሊውን
ሊንጋርድ ሉካስ ዲኜ
ፍሬድ ዮሪ ሚና
ጄምስ ኢዮቢ
ሉክ ሾው በርናንድ
ዋን ቢሳካ ኮልማን
ማክቶሚናይ ዳቪስ
No comments:
Post a Comment