የ2019 የዓለማችን ምርጥ ሀያ ተጨዋቾች ዝርዝር
ስመጥሩ ጋዜጣ ፎር ፎር ቱ ከሰሞኑ መቶ የ2019 ምርጥ ተጨዋቾችን ዝርዝር ከጥልቅ ትንታኔ ጋር ይፋ አድርጓል ።እኛም ከ1-20 ያሉትን እንደሚከተለው አሰናድተናል።
20.ዴቪድ ሲልቫ (ማንችስተር ሲቲ)
19.ካሊዱ ኩሊባሊ (ናፖሊ)
18.ንጎሎ ካንቴ (ቼልሲ)
17.በርናንዶ ሲልቫ (ማንችስተር ሲቲ)
16.ኤድን ሀዛርድ (ሪያል ማድሪድ)
15.ሰርጂዮ አጉዌሮ (ማንችስተር ሲቲ)
14.ሮበርቶ ፈርሚንሆ (ሊቨርፑል)
13.አሊሰን (ሊቨርፑል)
12.ቴር ስቴገን (ባርሴሎና)
11.ሀሪ ኬን (ቶተንሀም)
10.ሳዲዮ ማኔ (ሊቨርፑል)
9.ራሂም ስተርሊንግ (ማንችስተር ሲቲ)
8.ኬቨን ደ ብሮይነ (ማንችስተር ሲቲ)
7.ሮበርት ሌዋንዶልስኪ (ባየርን ሙኒክ)
6.ያን ኦባንክ (አትሌቲኮ ማድሪድ)
5.ኪሊያን ምባፔ (ፔዤ)
4.ክርስቲያኖ ሮናልዶ (ጁቬንትስ)
3.ሙሐመድ ሳላህ (ሊቨርፑል)
2.ቫን ዳይክ (ሊቨርፑል)
1.ሊዮኔል ሜሲ
No comments:
Post a Comment