ባለፈው አስር አመት የተደረጉ 10 አይረሴ ተጨዋቾች
የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሊገባ መሆኑን ተከትሎ ፎር ፎር ቱ ባለፈው አስር አመት ከተደረጉ ምርጥ 10 ጨዋታዎችን መርጦ ይፋ አድርጓል፡፡ጨዋታዎቹ ከተለያዩ ሊጎች ፣ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የዓለም ዋንጫ የተመረጡ ናቸው፡፡እስቲ በትዝታ ወደ ኃላ ይመለሱ
10.ቼልሲ 2-2 ቶተንሀም (ፕሪሚየር ሊግ 2015/16)
9.ኒውካስትል 4-4 አርሰናል (ፕሪሚየር ሊግ 2010-11)
8.ባርሴሎና 1-0 ኢንተር ሚላን (ሻምፒዮንስ ሊግ 2009/10)
7.ባርሴሎና 2-2 ቼልሲ (ሻምፒዮንስ ሊግ 2011/2012)
6.ሊቨርፑል 4-3 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ (ዩሮፓ ሊግ 2015/16)
5.ሪያል ማድሪድ 2-3 ባርሴሎና (ላሊጋ 2016/17)
4.ባርሴሎና 6-1 ፓሪሰን ዤርመን (ሻምፒዮንስ ሊግ 2016/17)
3.ባርሴሎና 5-0 ሪያል ማድሪድ (ላሊጋ 2010-11)
2.ማንቸስተር ሲቲ 3-2 ኪውንስ ፓርክ ሬንጀርስ (ፕሪሚየር ሊግ 2011-12)
1.ብራዚል 1-7 ጀርመን (አለም ዋንጫ 2014)
Get professional Website and be professional Sport media website From Birr 3,600. https://tech-ethiopia.com
ReplyDelete