አቅራቢ- አብዱልቃድር በሽር (የሪሐና ልጅ)
1.ኬቨን ደ ብሮይነ (ማንችስተር ሲቲ)
ኬቨር ደ ብሮይይነ በፎር ፎር ቱ መሰረት የወቅቱ የዓለማችን ምርጡ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ነው።
ቤልጄሚያዊው አማካይ ኳስ ፈጣሪ ፥ ጠንካራ እና ታጋይ ፥ እንዲሁም ባለ ተሰጥኦ ተጨዋች ነው።
ኳስን አስተካክሎ ማቀበል ፥ ሹት ማድረግ ፥ ድሪብል ፥ እንዲሁም ክሮስ ማድረግም ተክኖበታል።
2.ንኮሎ ካንቴ (ቼልሲ)
እዚህ ውስጥ ከተዘረዘሩት ተጨዋቾች በአጨዋወቱ ለየት ያለ ቢሆንም በወቅቱ ካሉ ምርጥ አማካዮች አንዱ መሆኑ ግን አያከራክርም።
ሁለት ጊዜ በተከታታይ ፕሪሚየር ሊጉን እና የዓለም ዋንጫን ለሀገሩ ያስገኘው ካንቴ የወቅቱ የዓለማችን ምርጡ ሁለተኛ አማካይ ነው።
3.ፍራንኪ ዲ ዮንግ (ባርሴሎና)
ከአያክስ ባርሴሎናን ከተቀላቀለ አንስቶ ድንቅ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው ሆላንዳዊ አማካይ ፍራንኪ ዲ ዮንግ የወቅቱ የዓለማችን ምርጡ ሶስተኛ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል።
4.በርናንዶ ሲልቫ (ማንቸስተር ሲቲ)
5.ሚረለም ፒያኒች (ጁቬንትስ)
6.ቶኒ ክሩስ (ሪያል ማድሪድ)
7.ሰርጂዮ ቡስኬትስ (ባርሴሎና)
8.ሉካ ሞድሪች (ሪያል ማድሪድ)
9.ፋቢንሆ (ሊቨርፑል)
10.ዴቪድ ሲልቫ (ማንቸስተር ሲቲ)
ምንጭ - Four Four Two
No comments:
Post a Comment