ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ የፔፕ ጋርዲዮላው ማን ሲቲ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በኑኖ ሳንቶ ስፕሪቶው ዎልቭስ ተሸንፏል።
የዎልቭስን ሁለት ግቦች ደግሞ ያስቆጠረው ትራኦሬ ነው።
አሀዞች
ማን ሲቲ ዎልቭስ4 የተሳካ ሙከራ 3
6 ያልተሳካ ሙከራ 2
75 የኳስ ቁጥጥር (%) 25
9 ኮርና 1
1 ኦፍ ሳይድ 2
10 ጥፋት 15
ቁጥራዊ እውነታዎች
ፔፕ ጋርዲዮላ በሁሉም የውድድር አይነቶች ከኑኖ ሳንቶስ ስፕሪቶ ጋር በተገናኘባቸው አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ፥ 25% ማለት ነው።
ማን ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ ሜዳው ኢቲሀድ ላይ ግብ ሳያስቆጥር ሲሸነፍ ከ2016 (በማን ዩናይትድ ከተሸነፈበት) በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡
No comments:
Post a Comment