አቅራቢ -አብዱልቃድር በሽር (የረሀና ልጅ)
ታዋቂው ጋዜጣ ፎር ፎር ቱ የተለያዩ አሀዛዊ እና አሁናዊ መረጃዎችን ተገን በማድረግ በአሁኑ ሰዓት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በመጫወት ላይ ያሉ ምርጥ መቶ ተጨዋቾችን ይፋ አድርጓል።እኛም ለዛሬ ከተጠቀሱት ተጨዋቾች ውስጥ ሀያውን እንደሚከተለው አሰናድተናል።
20.ሀሪ ማጉዌር (ማን ዩናይትድ)
19.ኤደርሰን (ማን ሲቲ)
18.ፋቢንሆ (ሊቨርፑል)
17.ሰን ሂውንግ ሚን (ቶተንሃም)
16.ዴቪድ ዴሄያ (ማን ዩናይትድ)
15.አሊሰን ቤከር (ሊቨርፑል)
14.በርናንዶ ሲልቫ (ማን ሲቲ)
13.አንድሪው ሮበርትሰን (ሊቨርፑል)
12.ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ (ሊቨርፑል)
11.ፔር ኤምሪክ ኦባማያንግ (አርሰናል)
10.ኤምሪክ ላፖርቴ (ማን ሲቲ)
9.ሀሪ ኬን (ቶተንሃም)
8.ሳዲዮ ማኔ (ሊቨርፑል)
7.ሮበርቶ ፈርሚንሆ (ሊቨርፑል)
6.ሰርጂዮ አጉዌሮ (ማን ሲቲ)
5.ንጎሎ ካንቴ (ቼልሲ)
4.መሐመድ ሳላህ (ሊቨርፑል)
3.ኬቨን ደብሮይነ (ማን ሲቲ)
2.ራሂም ስተርሊንግ (ማን ሲቲ)
1.ቨርጂል ቫን ዳይክ (ሊቨርፑል)
Son & de gea mis-placed they deserve top 10.
ReplyDelete