Monday, June 17, 2019

የዓለማችን 20 ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋቾች ዝርዝር

አቅራቢ - አብዱልቃድር በሽር (የሪሐና ልጅ)
የዓለማችን ከፍተኛ 20 ተከፋይ ተጨዋቾች ዝርዝር እነሆ

ታዋቂው የፈረንሳይ ጋዜጣ ፍራንስ ፉትቦል የዓለማችን 20 ከፍተኛ ተከፋይ ተጨዋቾችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል። እኛም እንደሚከተለው አቅርበነዋል


20.ሰርጂዮ ራሞስ
ክለብ - ሪያል ማድሪድ
አመታዊ ገቢ - €23.3 million (£20m/$26.1m)


19.ፖል ፖግባ

ክለብ - ማንቸስተር ዩናይትድ
አመታዊ ገቢ - €23.3 million (£20m/$26.1m)


18.ሀልክ
ክለብ - ሻንጋይ ኤስአይፒጂ.
አመታዊ ገቢ - €23.4 million (£20.1m/$26.2m)


17.ኬቨን ደብሮይነ
ክለብ - ማንቸስተር ሲቲ
አመታዊ ገቢ - €23.5 million (£20.2m/$26.3m)


16.ሰርጂዮ አጉዌሮ
ክለብ - ማንቸስተር ሲቲ
አመታዊ ገቢ -  €24.3 million (£20.8m/$27.2m)



15.ኦስካር
ክለብ - ሻንጋይ ኤስአይፒጂ.
አመታዊ ገቢ - €24.3 million (£20.8m/$27.2m)


14.ኪልያን ምባፔ

ክለብ - ፒ.ኤስ.ጂ
አመታዊ ገቢ - €25 million (£21.4m/$28m)



13.ሜሱት ኦዚል

ክለብ - አርሰናል
አመታዊ ገቢ - €25.8 million (£22.1/$28.9m)



12.ቶኒ ክሩስ
ክለብ - ሪያል ማድሪድ
አመታዊ ገቢ - €26.3 million (£22.6m/$29.5m)



11.ጄራርድ ፒኬ
ክለብ - ባርሴሎና
አመታዊ ገቢ -  €27 million (£23.2m/$30.3m)



10.ሊውዝ ሱዋሬዝ
ክለብ - ባርሴሎና
አመታዊ ገቢ - €28 million (£24m/$31.4m)



9.ኤስኩዌል ላቬዚ
ክለብ - ቻይና ፎርቹን
አመታዊ ገቢ - €28.3 million (£24.3m/$31.7m)



8.ፌሊፔ ኩቲንሆ

ክለብ - ባርሴሎና
አመታዊ ገቢ - €30 million (£25.7m/$33.6m)



7.አሌክሲስ ሳንቼዝ

ክለብ - ማንቸስተር ዩናይትድ
አመታዊ ገቢ - €30.7 million (£26.3m/$34.4m)



6.አንድሬስ ኢኒየስታ
ክለብ - ቪሰል ኮቢ
አመታዊ ገቢ - €33 million (£28.3m/$37m)



5.ጋሬዝ ቤል
ክለብ - ሪያል ማድሪድ
አመታዊ ገቢ - €40.2 million (£34.5m/$45m)



4.አንቶኒዮ ግሬዝማን
ክለብ - አትሌቲኮ ማድሪድ
አመታዊ ገቢ - €44 million (£38m/$49m)



3.ኔይማር

ክለብ - ፒ.ኤስ.ጂ
አመታዊ ገቢ - €91.5 million (£79m/$102m)



2.ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ክለብ - ጁቬንትስ
አመታዊ ገቢ - €113 million (£97m/$126m)



1.ሊዮኔል ሜሲ

ክለብ - ባርሴሎና
አመታዊ ገቢ - €130 million (£112m/£145m)

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...