FT
ቼልሲ 2-0 ማንቸስተር ሲቲ
➡ዛሬ ማምሻውን 2:30 በስታንፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ ቼልሲ ማንቸስተር ሲቲን አስተናግዶ በካንቴና እና ሊውዝ ግቦች ታግዞ 2ለ0 አሸንፏል ።በዘንድሮው አመት አስደናቂ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው የፔፕ ጋርዲዮላው ሲቲ በሊጉ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ዛሬ ያስተናገደ ሲሆን በአጠቃላይ በፕሪሚየር ሊጉ ከሰባት ወር በኃላ ነው የተሸነፈው ።
➡የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ሊቨርፑልም በሙሀመድ ሳላህ ሀትሪክ ማሸነፍ በመቻሉ ሊግ በእጅጉ ወደ አጓጊነቱ ተመልሷል ።
በዚህ ሰዓት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪ ሊቨርፑል ነው።
No comments:
Post a Comment