ጆዜ ሞሪንሆ ፖግባን ተቹ
የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ፈረንሳዊውን
አማካይ ፖል ፖግባ ከሳውዝሀምተን ጋር 2ለ2 ከተለያዩ በኃላ
መተቸታቸው አይዘነጋም ።አወዛጋቢው አሰልጣኝ ስሙ በስፋት ከዝውውር
ዜናዎች ጋር በመያያዝ ያለውን ተጨዋች በድጋሚ 'ቫይረስ' ሲሉም
ገልፀውታል ።
ፖግባ ከጆዜ ሞሪንሆ ጋር ችግር ውስጥ ከገባ የሰነባበተ ሲሆን ስሙም በስፋት ከሌሎች ክለቦች ጋር በመያያዝ ላይ እንደሆነ ይታወቃል ።
(Daily Record)
No comments:
Post a Comment