Tuesday, December 11, 2018

"ሁልጊዜም ሪያል ማድሪድን እወደዋለሁ" ሀዛርድ

"ሁልጊዜም ሪያል ማድሪድን እወደዋለሁ" ሀዛርድ


ኤድን ሀዛርድ ሁልጊዜም ሪያል ማድሪድ ልቡ ውስጥ እንዳለና እንደሚወደው ተናገረ ።ሀዛርድ በስታንፎርድ ብሪጅ ያለው ኮንትራት በ2020 የሚያበቃ ሲሆን ስሙ በስፋት ከባለፈው አመት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሻምፒዮኖቹ ሪያል ማድሪድ ጋር በመገናኘት ላይ ይገኛል ።

ሀዛርድ ከRMC ጋር በነበረው ቆይታ ይህንን ብሏል
"ከቼልሲ ጋር በኮንትራት ጉዳይ ለጥቂት ጊዜ አውርተን ነበር ፤ ከዛ ግን ተቋርጧል።ሁላችሁም እንደምታውቁት እኔ ሪያል ማድሪድን ከዚዳን በፊትም እወደዋለሁ ።የሚሆነውን የምናይ ይሆናል ።ኮንትራት ስላለኝ እስከ አመቱ መጨረሻ ከቼልሲ ጋር የምቆይ ይሆናል ከዛ ግን የሚሆነውን እናያለን ።"

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...