ከበርካታ ቀናት መቆራረጥ በኃላ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ እና ነገ ቀጥሎ ሲውል ስድስት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ
ቅዳሜ
ወልዋሎ ዓዲግራት ከ ደቡብ ፖሊስ - 9:00
እሁድ
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና - 9:00
ባህርዳር ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ - 9:00
ወላይታ ድቻ ከ መቐለ ሰባ እንደርታ - 9:00
አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና - 9:00
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሑል ሽረ - 9:00
ጅማ አባ ጅፋር ከ ድሬደዋ እና ደደቢት ከ መከላከያ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ እና በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታዎች ምክንያት አይደርጉም ።
No comments:
Post a Comment