ባለፈው አስር አመት የታዩ 25 ምርጥ ቡድኖች
ታዋቂው ጋዜጣ ፎር ፎር ቱ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስታኮ ባለፈው አስር አመት የታዩ 25 ቡድኖችን በደረጃ እንደሚከተለው አቅርቧል።
25.የኡናይ ኤምሬ ሲቪያ
24.የሊዊ ቫን ሃል ኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን
23.የካርሎ አንቾሎቲ ሪያል ማድሪድ
22.የፈረንሳይ 2018 የዓለም ዋንጫ ብሔራዊ ቡድን
21.አያክስ 2018/19
20.የየርገን ክሎፕ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
19.ማንቸስተር ዩናይትድ 2012/13
18.የማውሩሲዮ ፖቼቲንሆ ቶተንሃም
17.የማሲሚሊያኖ አሌግሪ ጁቬንትስ
16.የጀርመን ብሔራዊ ቡድን 2014 ዓለም ዋንጫ
15.የካርሎ አንቾሎቲ ቼልሲ
14.የሮበርቶ ማንቺኒ ማንቸስተር ሲቲ
13.ቼልሲ 2016/17
12.ሞናኮ 2016/17
11.የየርገን ክሎፕ ሊቨርፑል
10.የዲዬጎ ሲሞኒ አትሌቲኮ ማድሪድ
9.የሊውስ ኤንሪኬ ባርሴሎና
8.የፔፕ ጋርዲዮላው ባየርን ሙኒክ
7.የጆዜ ሞሪንሆ ኢንተር ሚላን
6.የዚነዲን ዚዳን ሪያል ማድሪድ
5.የዮፕ ሄንክስ ባየርን ሙኒክ
4.የክላውዲዮ ራኒዬሪ ሌስተር ሲቲ
3.የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቸስተር ሲቲ
2.የቪሴንቴ ዴልቦስኬ የስፔን ብሔራዊ ቡድን
1.የፔፕ ጋርዲዮላው ባርሴሎና
No comments:
Post a Comment