ባለፉት 25 አመታት የታዩ ምርጥ 20 ተጨዋቾች
አቅራቢ-አብዱልቃድር በሽር(የሪሐና ልጅ)ታዋቂው መፅሔት ፎር ፎር ቱ ከሰሞኑ ባለፉት ሀያ አምስት አመታት የታዩ ምርጥ 100 ተጨዋቾችን ዝርዝር እንካችሁ ብሏል።ጋዜጣው በሐተታው ጉዳዩ ላይ ጥልቅ ጥናት እንደተደረገበት እወቁልኝ ብሏል።እኛም ከተጠቀሱት አንድ መቶ ተጨዋቾች ውስጥ ሀያውን ለእናንተ ውድ አንባቢዎች አሰናዳን ………… መልካም ንባብ!
20.ሰርጂዮ ቡስኬትስ
19.ሉካ ሞድሪች
18.ኤሪክ ካንቶና
17.ጋብሬል ባቲስቱታ
16.ሉዊስ ፊጎ
15.ዌይን ሩኒ
14.ካካ
13.ሪያን ጊግስ
12.ፋቢዮ ካናቫሮ
11.ሪቫልዶ
10.ሮበርቶ ባጂዮ
9.ፓውሎ ማልዲኒ
8.አንድሬስ ኢኒየስታ
7.ዣቪ ሀርናንዴዝ
6.ቴይሪ ሄንሪ
5.ሮናልዲንሆ
4.ሮናልዶ ናዛሪዮ ደ ሊማ
3.ዚነዲን ዚዳን
2.ክርስቲያኖ ሮናልዶ
1.ሊዮኔል ሜሲ

No comments:
Post a Comment