Tuesday, December 8, 2020

"ሜሲን እንደ ተፎካካሪ አይቼው አላውቅም" ሮናልዶ


 "ሜሲን እንደ ተፎካካሪ አይቼው አላውቅም" ሮናልዶ


ትናንት ምሽት ካምፕ ኑ ላይ ነግሶ ያመሸው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከጨዋታው በኋላ በሰጠው አስተያየት ሜሲን እንደ ተፎካካሪ አይቶት እንደማያውቅ ተናግሯል።


"እኔ ከሜሲ ጋር ምንጊዜም ጥሩ ግንኙነት ነው የነበረኝ ፤ ያለኝም።13 , 14 አመት ከእርሱ ጋር በተለያዩ ሽልማቶች ጋር ተወዳድረናል።ቢሆንም እኔ እርሱን እንደተፎካካሪ አስቤው አላውቅም ።እርሱ ሁልጊዜም ለቡድኑ የተቻለውን ሁሉ ይሰራል እኔም እንደዛው።ነገር ግን በእግር ኳሱ በተለይ ሚዲያው እኛን እንደምንጠላላ ጭምር አድርጎ ስሏል።እኔ ግን ሁልጊዜም ከእርሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት ነው ያለኝ።እንደ ወዳጅ እንጂ እንደ ተፎካካሪ አላየውም።"

No comments:

Post a Comment

"ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል

 "ቱሪን አሁንም በልቡ ውስጥ አለ" ራዮላ ፖግባ ወደ ዩቬንትስ ሊመለስ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል የፈረንሳዊው ኮከብ ፖል ፖግባ ወኪል የሆነው ሚኖ ራዮላ ፤ አማካዩ በክረምት የዝውውር መስኮት ወደ ቱሪን ሊመለ...